የሰፊው ህዝብ ድምጽ፣ መኢሶን ድርጅቱን ይፋ ካደረገበት ከ1966 ዓ/ም ጀምሮ የመኢሶን ልሳን ሆኖ ያገለገለ ጋዜጣ ነው። በአብዮቱ ዘመንም ሆነ በተለያዩ ወቅቶች የሰፊው ህዝብ ጋዜጣ፣ በልዮ ልዩ የሃገሪቱ ጉዳዮች ላይ ሰፋፊ ትንተናዎች፣ የፖለቲካ አቋም መግለጫዎችና ስትራተጂ ነክ ጥያቄዎችን የያዘ ብዙ ጽሁፎችን አቅርቧል።
ጋዜጣው፣ በድርጅቱ የማባዣ መሳሪያ እየተባዛ በአባሎቹና በደጋፊውቹ አማካይነት ከእጅ ወደ እጅ ይሰራጭ የነበረ ነው። ከዚህም የተነሳ በአብዮቱ ዘመን መጀመሪያ ላይ፣ ስርጭቱ ውሱን ነበር። ከጊዜ ጋር ግን፣ በተለይ በዘማቾች አካባቢ የመኢሶን ተደማጭነት እየጨመረ ሲሄድ፣ የሰህድ ተቀባይነትና ከአዲስ አበባ ውጭ ስርጭቱ ከፍ እያለ ሄደ። ጋዜጣው ሳምንታዊም፣ ወርሃዊም ሳይባል በአዘጋጅ ቦርዱ ውሳኔ በወርም፣ በአስራ አምስት ቀንም በጊዜው ጎልተው በሚታዩ ርእሶች ዙሪያ ትንተና ይዞ የሚቀርብ ልሳን ነበር።
አሳታሚ: መላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን)
የጀመረበት ቀን : 14/12/1966 ዓ/ም
ስርጭት: ኢትዮጵያና በውጭ ሃገር
ቋንቋ : አማርኛ

ቁ 23 | መጋቢት 3/1967 ዓ/ም
ቁ 24 | መጋቢት 20/1967 ዓ/ም
ልዩ እትም | ግንቦት 28/1967 ዓ/ም
ቁ 27 |ግንቦት 02/1967 ዓ/ም
ቁ 28 | 22-10-1967 ዓ/ም
ቁ 30 | 01-13-1967 ዓ/ም
ልዩ እትም | መስከረም 16/1968 ዓ/ም
ቁ 31 | 05-03-1968 ዓ/ም
ቁ 35 | ታህሳስ 25/1968 ዓ/ም
ቁ 36 | 1969 ዓ/ም
ቁ 43 | ሃምሌ 1/1968 ዓ/ም
ቁ 49 | ጥር 22/1969 ዓ/ም
ቁ 58 | ሰኔ 21/1969 ዓ/ም
ቁ 59 | ሃምሌ 4/1969 ዓ/ም
ቁ 64 | ህዳር 1/1970 ዓ/ም
ቁ 65 | ግንቦት 21/1970 ዓ/ም
ልዩ እትም | ሃምሌ 25/1970 ዓ/ም
ቁ 68 | ጥር 11/1971 ዓ/ም
ቁ 69 | ግንቦት 20/1971 ዓ/ም
ቁ 70 | መስከረም 20/1972 ዓ/ም
ልዩ እትም | ታህሳስ 10/1972 ዓ/ም
ልዩ እትም | ነሃሴ 1971 ዓ/ም
ቁ 73 | ሰኔ 10/1972 ዓ/ም